Wireless car holder in Ethiopia

Price : 3,200.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

Wireless car holder ይሄ ወሳኝ ጥያቄ ለሹፌሮች ብቻ ነው ህይወታችሁን ለማትረፍ ስንት ትከፍላላችሁ? እያሽከረከራችሁ ስልክ ስታናግሩ ወይም ቻርጀር ስትፈልጉ ስንቴ ከአደጋ ተረፋችሁ አደጋ የቅፅበት ጉዳይ ነው ሞት አካል ጉዳት ንብረት መውደም ሁሉም በቅፅበት ሊፈጠር ይችላል የትራፊክ ቅጣቱስ ቀላል ነው እንዴ አውላላ ከዛሬ ጀምሮ ሹፌር ለሰላምታ ካልሆነ በቀር እያሽከረከረ አያጎነብስም  ይላችኋል በሞሽን ዲቴክተር የሚከፈት የሚዘጋ ስልካችን እንዳይወድቅ ሰንጎ የሚይዝ ማራኪ ዲዛይን ያለው “ፓፓፓፓ ይሄን ደግሞ ከየት አገኘኸው” የሚያስብል የመኪና ጌጥ ስልካችንን በፍጥነት ቻርጅ የሚያደርግ ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ዝምን ያለ የመኪና ላይ ስልክ መያዣ Price 3200 birr 094******* ይዘዙን  ስልኩን ሳይዘጉት ያሉበት እናደርሳለን

Share this with your friends