Mini GPS Tracker in Ethiopia

Price : 3,999.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

Mini GPS Tracker, Magnetic Mini GPS Real Time Long Standby Tracking Device for Vehicle Car Person Dog Petበፈለጉበት ጊዜ መኪናዎት የት እንዳለ ሚያመላክት Model GF 07 ጠንካራ ማግኔት ያለዉ መኪናዎት የት, መቼ የመሳሰሉትን መረጃ ሚነግር ለብዙ ግዚያት ሚቆይ ባትሪ ያለዉ MINI TRACKING GPS ለተሽከርካሪ ባለቤቶች የምስራች ለህፃናት አዛውንቶች እና የአዕምሮ ህመምተኞችን ዕንቅስቃሴ ለመከታተል የሚረዳ በቻርጅ የሚሰራ ሲም ካርድ እና ሚሞሪ የሚቀበል በመኪናዎ ድብቅ ቦታ ላይ በራሱ የሚለጠፍ ንብረትዎ ቢጠፋ ያለበትን ይጠቁማል ዘራፊዎቹ የሚያደርጉትን ንግግር ቀርፆ ወደ ራስዎ ስልክ/ላፕቶፕ ይልካል አንዴ ቻርጅ ያደረጉት ለ 8 ቀን ይቆያል ሌላም ሌላም ጥቅሞች አሉት Mini GPS Tracker GF-07, GPS Locator with SIM card slot Small size - Use with SIM card GPS - Up to 6 days of use - Magnetic and Very small size, it can be transported by all persons With SIM card, - allow calls price :  3999 birr

Share this with your friends