Jambo Realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 113,000.00 ETB

Description

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ ጃምቦ ሪል እስቴት ግንባታቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶች ቦሌ መድሀኒአለም ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ጉርድ ሾላ አዋሬ ገርጂ ጦር ሀይሎች                      ለአጭር ጊዜ  ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ዋጋ !!! ️ ፍላጎት ካሎት ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት  ቅድመ ክፍያ  20%  በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ:: እንዲሁም በቡድን ሆነው ሲመጡ ተጨማሪ ቅነሽ ይኖረናል ልብ ይበሉ ይሄ  ቅናሽ የሚቆየው ለአጭር  ጊዜ ነው !! ️ የካሬ አማራጮች ከባለ ሁለት(2)እስከ ባለ አራት(4)መኝታ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኞ ክፍል እስቶር እና ላውንደሪ ያሉአቸው   ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል ሠገነት። ለበለጠ መረጃ መቅደስ 09 ******* 09 *******

Share this with your friends