የአምፖል_ድብቅ_ካሜራ |CCTV የደህንነት ካሜራ camera for sale & price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

  • Posted: 6 days ago
  • Condition : New

Description

የአምፖል_ድብቅ_ካሜራ |የደህንነት ካሜራ 360° rotation ለመለየት አስቸጋሪ የሆነ ከኖርማል አንፖል ጋር ተመሳሳይ የሆነ የአምፖል ማቀፊያላይ ተገጠሞ የሚቀርፅ በስልኮ ወይም በኮምፒዩተሮ ቤቶን ወይም ሱቆን የሚከታተሉበት #ለቤት, #ለቡቲክ, #ለግቢ, እና #ለሱቅ የሚሆን ገመድ አልባ ካሜራ ካሜራው 360 ዲግሪ የሚዞር፣ ሜሞሪ የሚቀበል፣ ስፒከር ያለው፣ በማታ የሚያሳይ Night Vision ያለው ከሌሎች ካሜሮች ለየት የሚያደርገው ካሜራውን ከስልኮ ጋር በWifi ወይም በHotspot በማገናኘት የፈለጉበት ቦታ ሆነው በቀንም ሆነ በማታ ካሜራውን በፈለጉበት አቅጣጫ እያሽከረከሩ፣ እንዲሁም በተገጠመለት ስፒከር አማካኝነት በድምፆ #Voice_Command እያዘዙ ከፈለጉ መልእክት በማስተላለፍ አልያም በሚቀበለው ሜሞሪ ካርድ አማካኝነት የሚቀረፀውን ምስል ና ድምፅ በማስቀመጥ የስራ ቦታዎን፣ ቤቶን እናም ሱቆን መጠበቅ ይችላሉ። በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ የሚቀርፅ ከመሆኑም ባሻገር እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ ቴክስት በመላክ እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ በመላክ እርሶ ችግር ካለ ወዲያው ወደሚመለከተው አካል እንዲሄዱ ይረዳል። ከፍተኛ የምስል ጥራት 1080px 128 gb ሜሞሪ መቀበል የሚችል 𝐂𝐚𝐥𝐥 | 091*******                  097******* 𝑨𝒍𝒍 Addis Ababa 𝑫𝒆𝒍𝒊𝒗𝒆𝒓𝒚 𝑨𝒗𝒂𝒊𝒍𝒂𝒃𝒍𝒆.! Telegram: @DubaiTera01 @DubaiTera02 /Telegram Channel: https://t.me/+-YdYZzu0amllYjNk

Share this with your friends