እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ በመሀል ከተማ for sale & price in Ethiopia

Price : 2,665.00 USD

  • Posted: 2 months ago
  • Site (Location) : Bole
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 20th
  • Bathrooms : 4

Description

092******* በከተማችን ግንባር ቀደም ተመራጭ ቦታዎች ላይ ውብ እና ዘመናዊ አፓርታማዎችን የግልዎ እንዲያደርጉ ከልዩ የበዓል ቅናሽ አዘጋጅተንልዎታል። በቦሌ ደምበል በብስራተ ገብርኤል በገርጂ መብራት ሀይል በለም ሆቴል በድንቅ ዲዛይንና በሚገርም የግንባታ ጥራት 100% የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል። ባለ አንድ መኝታ 70ካሬ እና 73ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ከ106ካሬ እስከ 172ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ከ177ካሬ እስከ 235ካሬ ባለ አራት መኝታ 200ካሬ ቅድመ ክፍያ: 15% ጀምሮ ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ይፍጠኑ! ይግዙ! ያትርፉ! ለበለጠ መረጃ: 092*******

Share this with your friends