የሚሸጥ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 110,000,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ አፓርትመንት (በቅናሽ ዋጋ) ስፋት _ 200ሜ² ህንፃው 190ሜ² ላይ የተሠራ ግንባታው 100% የተጠናቀቀ G+5 Biulding በዓመት 4.0 ሚሊዮን ብር ገቢ ያለው ከ1ኛ ፎቅ እስከ 4ተኛ ፎቅ በፍሎር ሁለት አባወራ የሚይዝ  ሆኖ ሁሉም ቤቶች ባለ ሶስት መኝታ ፣ ሁለት መታጠቢያ ቤት ፣ አንድ ኪችን ፣ አንድ ሳሎን ፣ ያላቸው ሙሉ ለሙሉ ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ የመጨረሻው 5ተኛ ፎቅ 170ሜ² ላይ የተሠራ ባለሶስት መኝታ ቤት ህንፃው በአጠቃላይ 9 አባወራ የሚይዝ ፣ በቂ ብርሃን ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና ሙሉ ፔራስ ያለው ነው ግራውንድ መኪና ማቆሚያ ያለው ፣ አድራሻ _ ገርጂ ጃክሮስ አካባቢ (ከዋና መንገድ በጣም ቅርብ ከርብ ላይ ያለ ህንፃ) ዋጋ _ 110.0 ሚሊዮን እርሰዎ የሚሸጥ ቤት ፣ቦታ ፣ህንፃ እና መጋዘን ካለዎት ይደውሉ ️ ለአገልግሎታችን 2% እናስከፍላለን  ╔───◎◎───╗   +25******* ️+25*******  ╚──◎◎────╝


Share this with your friends