ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 3,256,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

ገንዘቦዎን ለማዎል አስተማማኝ ቦታ                    በአያት 49 ኢቲ ቪሌጅ ግንባታው በፍፃሜ ላይ ያለ ህንፃ(>90%) እጅግ በጣም ሰፋፊ መኝታ ክፍሎች፣ሳሎን እና ኪችን ፀጥታው እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሚፈልጉትን በቅርበት እንዳሻዎ የሚያገኙበት መንደር ፍክት ያለ የጠዋት ፀሀይ በፈለጉት ሰአት ጤናዎን የሚጠብቁበት ጂም ግራውንድ ፍሎር ላይ ለፈለጉት ፕሮግራም የሚገለገሉበት አዳራሽ በቂ የመኪና ማቆሚያ በካሬ 81,000 ብር ቀድመው ለሚመጡ 30% ቅድሚያ ክፍያ 3,470,000 ብር ጀምሮ 134 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 163 እና 171 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ የግንባታ ግዥፈት ጭማሪ እንዳያስጨንቅዎ ግንባታውን ቀድመን ጨርሰናል:: 098******* የተሻለ አማራጭ ከኛ ይጠብቁ!

Share this with your friends