ባለ 2 መኝታ አፓርትመት for sale & price in Ethiopia

Price : 4,000,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : Wollo Defer
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

በመሀል አዲስ አበባ ቦሌ ወሎ ሰፈር በፍጥነት እና በጥራት እየተገነባ ያለው አፓርትመንታችን ግንባታው ከ70% በላይ የተጠናቀቀ ሲሆን መሉ ፊኒሽንግን ጨምሮ በአንድ አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል። የማስታወቂያ ዋጋ ለመጀመሪያዎቹ 8 ቤቶች (2800 ዶላር በ20% ቅድሚያ ክፍያ የተወሰኑ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል) አፓርታማው የሚያካትታቸው ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው በወለል 2 ቤት ብቻ ዘመናዊ ሊፍት ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ የ24 የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ (ሰገነት) ግንባታ ላይ እያለ መልሶ የመሸጥ አማራጭ ያለው መሆኑ ለኢንቨስትመንት ምቹ ያደርገዋል።

Share this with your friends