ማራኪ ስጣታ price in Ethiopia

Price : 600.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

ማንኛውንም ፎቶ ወይም ምስል አናም ጥቅሶችን ባማረ ሁኔታ በእንጨት እና ቆዳ ለይ እንሰራለን ፦ለሰርግ ፣ለልደት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ለወዳጅ ዘመድ ለፍቅረኛዎ የሚሰጥ ስጦታ ይደውሉ ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን። አዲስ አበባ ውጪ ላለቹ ደንበኞቻችን በፖስታ ቤት ወይም በባስ እንልካለን እንጨት ላይ A4 size(30cm*20cm) _ 600ብር A3 size(40cm*30cm)_ 900ብር A2 size(60cm*40cm)_ 1400 ብር ቆዳ ላይ Size(40cm*50cm)_1100ብር Size(50cm*60cm)_1500ብር Size(60cm*70cm)_2200ብር ይደውሉ -093******* https://t.me/marakesetota ወይም @biru1212009