የ አክሲዮን  ሽያጭ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 250,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

https://chat.whatsapp.com/Lo5nHRbK7X6K2dAiHKRgIO እንኳን ደስ አላችሁ!! አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51.38% የትርፍ ክፍፍል ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል የ 1,000,000 ብር የአክሲዮን ባለድርሻዎች የ 513,000 ብር የትርፍ ተከፋይ ሆነዋል። እንደ አዲስ መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞች የቀሩትን ጥቂት አክስዮኖች በድጋሚ ለሽያጭ አቅርቧል። ትርፋማ የሚያደርጎትን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ  ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ ገዝተው በስጦታ ያበርክቱ ። በአንድ አክሲዮን 8 ድርጅቶችን የትርፍ ድርሻ የሚያገኙበት ብቸኛው ድርጅት ።   ከአያት አክሲዮን መግዛት ምን ይጠቅማል ? የትርፍ ድርሻ ለአብነት ላለፋት ተከታታይ 3 ዓመታት 2013 ዓ.ም - 31.4% 2014 ዓ.ም - 44% 2015 ዓ.ም - 51.38%  ድረስ የትርፍ ድርሻ ለ አባላት ያከፋፋለ መሆኑ :: በአጭር ጊዜ የሚያተርፉበት የአክሲዮን ግዢ ከፈረሙበት ከ 1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ድርሻ ተካፋይ በመሆንዎ ::   የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት አያት የተሰማራባቸው የስራ መስኮች 1. በሪል እስቴት ልማት ( አያት ሪል እስቴት ) 2. በሆቴል እና ቱሪዝም ( ራስ ሆቴል ) 3. የብሎኬት ማምረቻ ፊብሪካ 4. የእንጨት እና ብረት ፋብሪካ ( ጂ ኤም ፈርኒቸር ) 5. የጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ 6. የእምነበረድ ማምረቻ ፋብሪካ 7. በፋይናንሻል ኢንቨስትመን ( ማይክሮ ፋይናንስ ) 8. በትምህርት ኢንቨስትመንት ( አልፋ ዩኒቨርስቲ )   የአያት አክሲዮን ማህበር የሽያጭ አፈፃፀም የ 1 አክሲዮን ዎጋ 100 ብር ሲሆን ፡፡ መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛው የአክሲዮን መጠን 2,500 አክሲዮኖች   በገዙት የአክሲዮን መ

Share this with your friends