Victor door for sale and price in Ethiopia

Price : 12,900.00 ETB

Description

እጅግ ዘመናዊ የውስጥ እና        በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች𝖓 ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ21 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን። ቪክቶር በሮችን ከሌሎቹ ለየት የሚያረጉት ነገሮች ፦ 097******* ታምሩ https://t.me/LandHmatrials097*******

Share this with your friends