luxury Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 16,600,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

Ovid Real Estate በዘመናዊ ቴክኖሎጅ የተሰሩ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በ4 ኪሎ ጥይት ቤት ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ ሽያጭ ጀምረናል። በአመች አከፋፈል በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ የግልዎ ያድርጉ የካሬ አማራጮች        ባለ 2 መኝታ       ቅንጡ ወይም ሌግዠሪ ስንል በምክንያት ነው የሚያምር እይታ ያለው ሰፊ ቴራስ የግልዎ የመኪና ማቆሚያ የመዋኛ ገንዳ የከርሰ ምድር ውሃ ዘመናዊ cctv ካሜራ የልጆች መጫዎቻ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ የእንግዳ መቀበያ እና ኢንተር ኮም ሲስተም በካሬ 111,227ብር        ባለ 2 መኝታ 150ካሬ            #  Ovid Real Estate ዘመናዊ አልሙኒየም ፎርም ወርክ በመጠቀም ቤቶችን በፍጥነት እና በጥራት እየገነባ እያስረከበ ይገኛል።እርስዎም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ