ovid real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 111,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 19th
  • Bathrooms : 3

Description

በኢትዮጵያ ዋና ከተማዋ አነጋጋው የቤቶች ፕሮጀችት ተለቀቀ። Ovid Realestate በኢትቶጵያ የመጀመሪያው በአይነቱ smart village በአዲስ አበባ እየተገነባ ነው።     4ኪሎ ከቤተመንግስት ጀርባ እየተገነባ ነው። 🫧3B+G+19 እጅግ ውብ እና ዘመናዊ የሆነ ቅንጡ አፓርትመንት ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት  አፓርትመንቶች ባለ 2 መኝታ ስፋት:149.68 ካሬ ባለ 3 መኝታ ስፋት:198.7 ካሬ                   30% ቅድመ ክፍያ ያስተውሉ ይህ ለትንሽ ጊዜ የማስታወቂያ ዋጋ ነው። በሙሉ ግንባታ የካሬ ዋጋ: 111,200ብር 70%ቱን በ2 ዓመት ጊዜ በ7 ዙር የክፍያ ሂደት የሚከፈል ይሆናል።          🫧በህንፃው የሚያሟሉት በየብሎኩ Reception,café and restaurant የያዘ። Daycare በየ 78 አባወራው ተለያይቶ የተዘጋጀ በመኪና ማቆሚያዎቹ EV Charging Station የተዘጋጀ። Gym, running track, swimming pool and commercial space ያሟላ። Underground water, green terrace & greenspaces with sitting area with a well designed landscape. ለበለጠ መረጃ መደወል ትችላላችሁ።   +25*******               NB ኦቪድ ሪል እስቴት KUMKANG KIND አሉሚኒየም ፎርም ዎረክ ተክኖሎጂን በከፍተኛ መዋእለነዋይ ወደ ሃገር ዉስጥ በማስገባት በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የሚሆነዉ በገርጂ አከባቢ በ አንድ አመት ተኩል ዉስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀዉ 16 ብሎኮችን በዉስጡ የያዘዉ ግዙፉ የመኖ