Golden Homes for sale & price in Ethiopia

Price : 9,350,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : Pastor Square
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 2

Description

Golden Homes* ሊያመልጦ የማይገባ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እድል ! ሙሉ ዋጋ በካሬ ከ85,400 በሙሉ ተጠናቆ ኦቪድ ሪልስቴት በ ፓስተር አደባባይ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል:: # እኚህም ቤቶች በዉስጣቸው ■ ጄኔሬተር ■ሊፍት ■ የከርሰምድር ዉሃ ■ የውሃ ታንከር ■ ፓንፐር ■ ሰገነት ■ የመኪና ማቆሚያ ■ የቆሻሻ ማስወገጃ የተሙዋሉላቸዉ ናቸው በፓስተር አደባባይ #ባለ 1 መኝታ 82.68 ካሬ #ባለ 2 መኝታ 110.7ካሬ #ባለ 3 መኝታ 137, 148.83 ካሬ እና 153.92 ካሬ #ባለ 4 መኝታ 181.62 ካሬ አማራጮች በካሬ 85,400 ብር #በ 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤቶቹን የራስዎ ያድርጉ የመጀመሪያዉን ክፍያ ከ30 % በላይ ለሚከፍሉ ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ በ 095******* ይደዉሉ

Share this with your friends