ጉድ 100% ያለቀ ቤት በካሳንቺስ በቅናሽ በሰልፍ እየተሸጠ ነው for sale & price in Ethiopia

Price : 16,700,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Area (m²) : 94
  • Site (Location) : ካሳንቺስ
  • Bedrooms : 1
  • Bathrooms : 1

Description

በሙሉ ግንባታ የተጠናቀቀ 94 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቤት ሙሉ መግለጫ 

 

️ የቤቱ ስፋት = 94 ካሬ ።

️ የመኝታ ክፍሎቹ ብዛት = አንድ ።

️ ሁለት ሻወር እና ሽንት ቤት ያለዉ ።

️ ሳሎኑና ኮሪደር ሙሉ በሙሉ በጂብሰም ቦርድ ዲዛይን የተጠናቀቀ ።

️ መኝታ ቤቶች ዉስጥ ቁም ሳጥን የተገጠመለት ።

️ ወጥ ቤት ዉስጥ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት ።

️ ሽንት ቤት ዉስጥ ሙሉ በሙሉ የመፀዳጃ እቃዎች የተገጠመለት-ገንዳ፣ የእጅ መታጠቢያ፣ የሽንት ቤት መቀመጫ፣ የዉሀ ማሞቂያ ቦይለር ያለዉ ።

️ የኮርኒስ ፣ የመብራትና የቀለም እንዲሁም የሴራሚክ ስራዉ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ።

️ የመኪና ማቆሚያ (Basment) ያለዉ ።

️ የግል የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shooter) ያለዉ

️ ተፈጥሮአዊ ብርሀን የሚያገኝ

️ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ መሉ ግንባታ ጠቅላላ የቤቱ ዋጋ = 18,377,940 ብር 

️ ቅድሚያ የሚከፈለዉ 50% የቤቱ ዋጋ = 9,188,970 ብር

️ ቀሪ ብር አከፋፈል = ቅድሚያ 9,188,970 ብር ብቻ ከከፈሉ ቡሀላ ቀሪዉን ቤቱን ሲረከቡ ይከፍላሉ ።

️ 100% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 10% ቅናሽ አግኝተው 16,707,218 ብር ይከፍላሉ ።