Jambo Realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 113,000.00 ETB

Description

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ 09 ******* 09 ******* ጃምቦ ሪል እስቴት ግንባታቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶች ቦሌ መድሀኒአለም,ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ,ሳር ቤት,አፍሪካ ህብረት,ጉርድ ሾላ,አዋሬ,ገርጂ,ጦር ሀይሎች                      ለአጭር ጊዜ  ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ዋጋ !!! ️ ፍላጎት ካሎት ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት  ቅድመ ክፍያ  20%  በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ:: እንዲሁም በቡድን ሆነው ሲመጡ ተጨማሪ ቅነሽ ይኖረናል ልብ ይበሉ ይሄ  ቅናሽ የሚቆየው ለአጭር  ጊዜ ነው !! ️ የካሬ አማራጮች ከባለ ሁለት(2)እስከ ባለ አራት(4)መኝታ ቤቶች ዱፕሌክስ(Duplex)እና ፔንትሀውስ(Peint House) ቤቶችም አሉን ተጨማሪ የሰራተኞ ክፍል እስቶር እና ላውንደሪ ያሉአቸው   ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል ሠገነት። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን

Share this with your friends