Kids Smart watchModel: C005 for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 8 hours ago

Description

Smart 2030 C005 Kids Smart Watch High Quality ሲም ካርድ የሚቀበል ስልክ መደወል እና ጥሪ መቀበል የሚያስችል ከልጅዎ ጋር በማንኛውም ሰዓት የሚያገናኝ ሙዚቃእና ፎቶ መቀባበል የሚያስችል ብሉቱዝ ያለው በብሉቱዝ ከ ስልክ ጋር የሚገናኝ በ አዲስ ዲዛይን የመጣ ዘመናዊ የልጆች እስማርት ዎች። ፎቶ የሚያነሳ ቪዲዮ የሚቀርጽ ካሜራ የተገጠመለት የልጆች መዝሙር ሙዚቃዎችን የሚያጫውት GPS tracker with flash light ያለው ልጆን የት እንዳለ ስልክዎትን በመጠቀም ያሳውቆታል ልጆትን ከቤት እና ከ ስራ ቦታ ሆነው የት እንዳለ ይከታተሉ Brand: Smart 2030 Model: C002 Battery: 400mAh Touch Screen Colour: #Blue & #Pink Strap: The silicone strap is very comfortable to feel