Laptop Cooling Pad የላፕቶፕ ማስቀመጫና ማቀዝቀዣ ፋን Laptop Fan for sale & price in Ethiopia

Price : 2,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Brand: HP
  • Condition : New

Description

LAPTOP COOLER AND STAND Adjustable Laptop Stand with cooling fan This is for Laptop Notebook And MacBook Designed to perfection Comes with Unparalleled performance 2 USB port & On off switch. LED LIGHT               በውድ ብር የገዙትን ላፕቶፕ እድሜ ያርዝሙ! የላፕቶፕ ማስቀመጫና ማቀዝቀዣ ፋን በአንድላይ ለሁሉም የላፕቶፕ አይነትና መጠን የሚሆን በፈለጉት ቦታ የሚጠቀሙት ( አልጋ ላይ፣ ቢሮ ውስጥ) በጣም ቀላልና ይዞ ለመንቀሳቀስ የማይከብድ ሁለት Usb መሰኪያ ያለው በአይናችንና በላፕቶፓችን መሀል በቂ ርቀት የሚፈጥር. በUSB cable ከላፕቶፑ ጋር የሚገናኝ። ላፕቶፕዎን ለማስቀመጥ እጅግ አመቺ እና በተለያየ Angle, ማስቀመጥ ይችላሉ። price : 2000 birr Inbox @samishops Call 090******* ይደውሉ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን Join us for more items አዳዲስ እቃዎች ሲመጡ እንዲደርስዎ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/samielectronics1

Share this with your friends