New Hearing Aid Adjustable Tone Hearing Aid for sale & price in Ethiopia

Price : 2,300.00 ETB

  • Posted: 48 minutes ago
  • Condition : New

Description

በእድሜ ለገፉ እንዲሁም በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው የመስማት አቅምን በከፍትኛ ደረጃ የሚጨምር ለሁሉም እድሜ ክልል እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ የእሩቁን ድምፅ በማቅረብ ያጎላል: የቅርቡንም በጥራት ለማስማት የሚረዳ እንዲሁም በጩኸት የሚፈጠር ህመምን ይከላከላል