Ghion Real Esteate for sale & price in Ethiopia

Price : 18,800,000.00 ETB

Description

እንኳን  አደረሳቹ! +25******* ታላቅ የገና ስጣታ ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) 50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት በ20 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ጋር ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: በካሬ 113,000ብር ባላድ መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ ️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ️ስቶርና የላውንደሪ ክፍል ️ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ   የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)       •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። +25*******

Share this with your friends