እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በ ለቡ ሳይታችን for sale & price in Ethiopia

Price : 13,000,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 10th
  • Bathrooms : 3

Description

የ ሪልስቴት ገበያውን በአሸናፊነት እየመራ ያለው  ዲኤም ሲ ሪልስቴት አሁንም ከፍታ ላይ ነን DMC Real Estate     ልዩ የበዓል ቅናሽ የገና እና የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ የበዓል ቅናሽ 299,572 ብር እሰከ 4,688,570 ብር የሚደርስ ቅናሽ የሚያገኙበትን ስጦታ ይዞላችሁ መጥቷል   ለመኖር  ቢፈልጉ እጅግ ዘመናዊ መንደር ለትርፍ ቢፈልጉም ረብጣ ገንዘብ ሊያተርፉበት የሚችሉ   ለማከራየት  ቢፈልጉም  በየወሩ  የፈለጉትን ያህል ገንዘብ  ማተም የሚችሉበት 111,143 የነበረዉ የካሬ ዋጋ                105,850 ብር ለ10 ቤቶችብቻ        በ65,395 ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ውብ ማራኪና የተንጣለለ ዘመናዊ መንደር የት ነው ካሉ በመሃል አዲስ አበባ ለቡ መብራት ሀይል በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በቂ የመኪና ማቆምያ ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ በየብሎኩ 5 ሊፍቶች ▶️ የመኖርያ አፓርትመንት ዓይነት:-  ከእስቱድዮ እሰከ ባለ 4 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች ከ 56.6 ካሬ እስቱድዮ እስከ 186.90 ካሬ ባለ 4መኝታ                                                                                                           ከምቹ አከፋፈል ጋር በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የፈለጉትን  ፍሎር ለማግኘት ፈጥነዉ ይመዝገቡ ። ለበለጠ መረጃ:- ️092******* ️090*******

Share this with your friends