እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ በአያት አየር መንገድ for sale & price in Ethiopia

Price : 74,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Site (Location) : ayat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 9th
  • Bathrooms : 2

Description

በአያት አየር መንገድ (ET Village) ሳይት ጎን ላይ 75% የተጠናቀቀዉን አፓርትመንቶችን በማስተዋወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ: 111ካሬ እና 122 ካሬ ባለ 3 መኝታ:143ካሬ ፣156ካሬ እና 170ካሬ የማስረከቢ ደረጃ: በከፊል ግንባታ( Semi Finished) ማስረከቢያ ጊዜ፡ 6 ወር ቅድመ ክፍያ 30% 50% ባንክ የተመቻቸለት አስተማማኝ ሊፍት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ጂም, እስፓ, እና ሳውና የተዘጋጀለት የበለጠ መረጃ ለማግኘት: 092*******

Share this with your friends