Get As Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 9,898,200.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Unfurnished
  • Site (Location) : Summit 72
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 2

Description

ግንባታቸው ከ 65% እስከ 100% የተጠናቀቁ ቤቶች ከጌት-አስ ሪልእስቴት እየገነባን ባለነው ሰፊ የመኖርያ መንደር ውስጥ በ2 አመት የምናስረክበው(10% ቅድመ ክፍያ)    2 መኝታ - 109ካሬ፣115ካሬ እና 116ካሬ    3 መኝታ - 144ካሬ፣147ካሬ እና 151ካሬ 100% የተጠናቀቁ(60% ቅድመ  ክፍያ)    2 መኝታ - 121ካሬእና 133ካሬ    3 መኝታ - 150ካሬ በ6 ወር የምናስረክበው(60% ቅድመ ክፍያ)     3 መኝታ - 154.1ካሬ፣157.7ካሬ እና 164.2ካሬ በተጨማሪ በሪል እስቴቱ የመኖርያ መንደር ውስጥ    √ በሁሉም አቅጣጫ ከአስፓልት መንገድ ጋር የሚዋሰን    √ የመዝናኛ ማዕከል እና የልጆች መጫወቻ    √ መዋኛ ገንዳ    √ አረንጓዴ አካባቢ    √ የከርሰ ምድር ውሃ ተቆፍሮለት የወጣ    √ ተጠባባቂ ጀነሬተር የተገጠመለት    √ በቂ የመኪና ማቆሚያ    √ ሱፐርማርኬቶች እና ሬስቶራንቶች    √ ሁለገብ አዳራሾች    √ ቤተ መጻሕፍት    √ ጂም    √ CCTV    √ ንብረት አስተዳደር (Property Management)                  ለበለጠ መረጃ +25******* +25*******