LUXURY APARTMENT for sale & price in Ethiopia

Price : 112,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Furnished
  • Site (Location) : Arat kilo tiyit bet
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 3

Description

በ ፍሬድሺፕ ፓርክ ወይም ከሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት ስኬትዎን ዛሬ ይግዙ 35,751 ካሬ የመኖሪያ መንደር ለመኖሪያ እና ለ ኢንቨስትመንት ጥሩ የሆነ ኪስ የማይጎዳ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 10% ከባለ 1,2,3 እና 4 መኝታ ቤት ጀምሮ 1 መኝታ 1 መታጠቢያ ክፍል 86 or 91 sqm 2 መኝታ 2 መታጠብያ ክፍል 135 or 142 sqm 3 መኝታ 3 መታጠብያ ክፍል 178 or 187sqm 4 መኝታ 3 መታጠብያ ክፍል 211 or 221 sqm መኖሪያ ግቢው የሚይዘት ⁃ ባስኬት ቦል ሜዳ እና እግር ኳስ ቦታ ⁃ ጂም ⁃ ስፖ ⁃ መዋኛ ገንዳ ⁃ የልጆች መጫወቻ ቦታ ⁃ 800 ካሬ ስገነት ያለው 2,500$ በካሬ ዋጋ ከሁለት አመት ባነሰ የምናስረክባቸውን እና ውብ ስራችንን የምናሳይበት ይሆናል ለበለጠ መረጃ ወይም ለቢሮ ቀጠሮ!