G-power, lithium ion battery with hybrid inverter and pv panels in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

️ከእንግዲህ በመብራት መቆራረጥ መቸገር ቀረ️ ️G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም ባትሪው (#Lithium_ion_Battery brand #deye and #shoto) and (#hybrid-inverter brand#deye and #must) ️ +25******* ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን ️ከ5ኪሎ ዋት ባትሪ እና ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን️ 5kw-200kw አገልግሎቱ ️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ ️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ️ ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር ️ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም! Soundless ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም! መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ4 #Micro_seconde በቅጽበት ይከፈታል። ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና SPECIFICATION 15-Year life time 5-10 days use after one deep charge RS485 and CAN communication port16 Maximum parallel Quantity 5,000 cycles lifespan የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር 5 years guaranty & 1year free maintenance ️ +25******* Average Price:- 262,500 birr after 37% discount #Negotiable