Buliding for hotel price in Ethiopia

Price : 120,000,000.00 ETB

Description

የባንክ ብድር ያለበት ለሽያጭ የቀረበ ሕንፃ አዲሱ ገበያ አካባቢ B+G+5 የሆነ የታነጸ ለሆቴል አገልግሎት የተሰራ 310 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሙሉ 310 ካሬ ላይ ያረፈ  ቤዝመንቱ ሌላ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ። በአካባቢው ሆሰፒታል ስለሌለ ለሆስፒታል ወይም ለሚፈልጉት አገልግሎት የሚሆን አሁን ሆቴል እየሰራ ያለ በወር 300 ሸህ የተከራየ ነው ባንክ 74 ሚሊዮን ያለበት ብድሩ በEmport Export የተፈቀደ ብድሩን ጨምሮ//ቀንሶ ማዞር የሚቻል። መሸጫ ዋጋ 120 ሚሊዮን ብድሩን ጨምሮ ብር። ይቅረቡ ውስን ድርድር አለው