መሀል ካሳንቺስ ላይ አፓርትመንት ሽያጭ / Apartments at Kazanchis for sale & price in Ethiopia

Price : 12,720,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 19th
  • Bathrooms : 2

Description

#በመሃል ካሳንቺስ የዘመናዊ አፓርታማ ባለቤት ይሁኑ። አዋጭ የኢንቨስትመንት እያዩ ነው ?? 
ለኑሮ ተመሬጭ በሆነው በመሃል ካዛንችስ ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማ በ75% ግንባታ ለሽያጭ እቅርበናል ::
##አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት አጣምረው የያዙ ናቸው
# 3 የሰው እና 1የእቃ አሳንሰር ሲኖራቸው እንዲሁም 2 መግቢ( intrance)
#ለመብራት መቆራረጥ ተለዋጭ የሃይል አማራጮችን የያዙ
#የተሟላ የውሃ ውሃ አቅርቦት
#ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው
#24 ሰዓት በካሜራ የተደገፈ ጥበቃ ያለው
#ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (parking ) የተዘጋጀላቸው
#ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያያዙ
#ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ (club house ) ያላቸው
#ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50ሜትር ባለሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት
#የተለያዩ የመንግስት መስራቤቶች; ዲፕሎማቶች እስከ ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙበት ሰፈር ላይ ያረፍ
#የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተቋማት ጭምር በቅርበት የሚገኙበት
###እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ የዚህ ልዩ አጋጣሚ ተጠቃሚ በመሆን ካሉን ውስን ቤቶች የድርሻዎን ይውሰዱ::
#ልዩ የበዓል ቅናሽ አድርገናል በካሬ 144,450 ስንሸጥ የነበረው በቅናሹ 120,000ብቻ ስናደርግ በታላቅ ደስታ ነው
►በ25%ቅድመ ክፍያ
106ካሬ 1መኝታ
125ካሬ 2መኝታ
135 ካሬ 2መኝታ
186 ካሬ 3መኝታ
እንዲሁም የንግድ ሱቆች አሉን!!
#ሌሎች ብዙ የአከፋፈል እና የካሬ መጠን ያላቸው እና መኖሪያ አቅርበናል ለእርሶ የሚመቸውን መርጠው ህልምዎን ይኑሩ።
#LOCATION :

Share this with your friends