G-power, lithium ion battery with hybrid inverter and PV panels in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

G-Power shoto battrey ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን አዲስ ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰራ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሾቶ ባትሪ (SHOTO BATTREY) √ ምንም አይነት ድምፅ የሌለው። √ ምንም አይነት ጭስ የማያወጣ። √ ለአቀማመጥ ምቹ የሆነ። √ ዘመኑ ያፈራውን Uይብሪድ (Hybrid) ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከኤሌክትሪክ ወይም ከጸሃይ ብርሃን (Solar) ቻርጅ የሚደረግ ሊትየም ባትሪ (Lithium battrey) ነው። √ ለ8 ሰዓታት ቻርጅ በመደረግ ብቻ ለተከታታይ 4 ቀናት ያለምንም ማቋረጥ የሚያገለግል። √ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮት ብቻ መቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያለው። √ የአምስት አመታት ዋስትና ከአንድ አመት ነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር። ለተጨማሪ መረጃ +25******* ️[email protected] Telegram https://t.me/ypfux #renewableenergy #hybridsolarinverter #energystorage #energysolution #Light_Up_Your_Life #G-power https://www.facebook.com/profile.php?id=6155035*******&mibextid=ZbWKwL