123sqm for sale & price in Ethiopia

Price : 13,051,300.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Furnished
  • Site (Location) : Addis Ababa
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 3

Description

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹህ ጌታሰው እባለላሁ ከኢትዮጵያ ።አንድ ትልቅ ሪል እስቴት አልሚ ድርጅት ውስጥ በሴልስ ኦፊሰርነት ነው ተቀጥሬ የምሰረው አድራሻችንም  አዲስ አበባ ውስጥ ነው።የምንሸጣቸው የቤት አማራጮችም ከስቲድዮ-ባለአራት ምኝታ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን ነው ።50% የባንክ ብድርም አለው። ከዚህ በተጨማሪ የበዓል ለጥር ወር እስከ 25% ዲስካውንት አለው።እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው እሶ ወይም የእሶ የቅርብ ወዳጅ አዲስ አበባ ለይ መኖሪያ ቤት ለይ ወይም የንግድ ሱቆች ለይ እንቨስት ማድረግ ከፈለጉ መረጃ ልስጦት ብየ ነው። ️ ቤት  (5%) ለመኖርያ ምቹ እንዲሁም ውብ በሆነው በመሀል ለቡ መብራት ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲምሲ ሪልስቴት ፡ ️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ ድርጅት ️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ ️ ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው **ዳግም በማስታወቂያ ዋጋ ተመልሰናል!* 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡ ግንባታው  በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ ከስትድዮ እስከ ባለ4መኝታ ድረስ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች   5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ  ሰገነት።