GOLDEN HOMES for sale & price in Ethiopia

Price : 15,787,000.00 ETB

Description

ጎልደን ሆምስ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለመኖሪያም ለ ኢንቨስትመንትም ምቹ በሆነው በ ብስራተ ገብርኤል 100% ያለቀ ቅንጡ አፓርታማ ፣ የ ራሱን ከርሰ ምድር ውሃ ያለው፣ እንደ ገዙት የሚረከቡት ።      ባለ 1 መኝታ  በ 87 ካሬ   ባለ 2 መኝታ በ 172 ካሬ      ባለ 3 መኝታ  በ 247 ካሬ Duplex Home በ 380 ካሬ አማራጭ አቅርበንሎታል   ለበለጠ መረጃ 099******* [ አባይነህ ]   ከጎልደን ሆምስ

Share this with your friends