comet for sale & price in Ethiopia

Price : 36,900,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Furnished
  • Site (Location) : lem hotle 24
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 3

Description

ሰላም እንዴት ዋላችሁ! ብዙዎቻችሁ ስጠየቁት የነበረዉ የኮሜት ሳይት ላይ 4 ቤቶችና 1ኛ ወለል ላይ የሚገኘውን ሙሉ ፍሎር ለቢሮ/ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ለአጭር ጊዜ ለሽያጭ ክፍት ስለሆነ እድሉን እንድትጠቀሙ ይሁን። የሚሸጥ ቅንጡ አፓርትመንት በ24 ሲድራ ሆቴል አጠገብ 235.71ካሬ ባለ 3መኝታ ባለ 3 መኝታ 3 መታጠበያ ማራኪ ሳሎን'ና ሰፍፊ መኝታ ክፋሎች ድንቅ የፊኒሺንግ ስራ የታየበት ለሰርግ,ለልደት ወይም ለሚፈልጉት ፕሮግራም ማከናወኛ የጋራ ሰገነት ያለው የሪሴብሽንና ኢንተርኮም ሲስተም ◎ መረከቢያ ጊዜ: አሁኑኑ ◎ ፋሪጅ፣ ስቶቭ፣ ቦይለር የተገጠመላቸው ◎ የባለቤትነት ካርታ የተዘጋጀለት ◎ የመጨረሻ ዋጋ :165,000ብር/ካሬ © በካሽ ለሚገዙ/ በባንክ አይሸጥም

Share this with your friends