ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት በገርጂ መብራት ሀይል for sale & price in Ethiopia

Price : 25,134,000.00 ETB

Description

በቦሌ ገርጂ መብራት ሀይል በድንቅ ዲዛይንና በሚገርም የግንባታ ፍጥነት እየተገነባ የሚገኘውን ቅንጡ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን!
በሕንፃው ላይ የተካተቱ
#አራት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
#አውቶማቲክ ጀነሬተር
#የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች (3 ቤዝመንት)
#ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shut)
#የከርሰ ምድር ውሀ
#ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል 1,500ካሬ ሰገነት

መኝታና የካሬ ስፋት
ባለ ሁለት: 169.07ካሬ፣
              172.12ካሬ
ባለ ሶስት: 177.48ካሬ፣185ካሬ፣192.26ካሬ፣
194.04ካሬ፣ 204.49ካሬ
ቅድመ ክፍያ: 20%
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
መረከቢያ ጊዜ: 2 አመት
ለበለጠ መረጃ 099*******