Mini Electrical Pressure Cooker/Pot Plates, Cups & Utensils for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

Mini Electrical Pressure Cooker/Pot 
በኤሌክትራክ የሚሰራ ድስት
የማይዝ ወፍራም ሴራሚክ ቅብ
ስቶቭ ሳያስፈልግዎ ምግቦዎን በሶኬት ሰክተው የሚያበስሉበት
እስከ 4 ሊትር የሚሆን ምግብ የሚያበስል
ለወጣወጥ፣ ለቅቅል እና ጥብሳጥብስ እንዲሁም ሩዝና አትክልት ለመቀቀል ይፈለጋል
የእንፏሎት ማስተንፈሻ የተገጠመለት
ዋጋ፦ 6000 ብር