ሱቅ 850,000 ጀምሮ for sale & price in Ethiopia

Price : 850,000.00 ETB

Description

️ ታላቅ ቅናሽ  ከDMC ሪል እስቴት ያስተውሉ የ ቅናሽ ዋጋችን ሊያልቅ 5 ቀን ነው የቀረው        #በ ካሬ 110,000ብር የ ነበረው ወደ               #105,000ብር በካሬ ሆናል #100% ለሚከፍል ደግሞ በ ካሬ 88,000 ብር ሆናል #እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች እና ሱቆች  ከDMC ሪል እስቴት በለቡ መብራት ሂሊሳይድ የመኖሬያ መንደር ዘመናዊ እና ለኑሮ ምቹ የሆነ ውብ  የመኖሪያ መንደር   በለቡ መብራት  በ65,395 ካ.ሜ ላይ አፓርትመንት እና ሱቆችን  እየሸጥን  እንገኛለን። እጅግ በሰለጠነ በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የሚሰራ ማለትም የብሎኬት ስራ ቀርቶ በ ኮንክሪት በ36 ወራት የሚጠናቀቅ የልጆች መጫወቻ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ግዙፍ  የገበያ ማዕከል፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ስቱዲዮ .............56.6ካሬ ባለ 1 መኝታ .....76ካሬ ባለ 2 መኝታ......122ካሬ, 134ካሬ, 143ካሬ ባለ 3 መኝታ......150 ካሬ, 167ካሬ, 156 ካሬ ባለ 4 መኝታ......174 ካሬ,181ካሬ      ###  ከምቹ አከፉፈል ጋር 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ #### የባንክ ብድርም አመቻችተናል ##ሱቆች 28ካሬ እስከ 900ካሬ     የግንባታ ሁኔታ ከፊል ግንባታ (semi finshed) ሙሉ ግንባታ ( full finshed) ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለማየት  ይደውሉ ️   098*******                

Share this with your friends