77.7sqn for sale & price in Ethiopia

Price : 8,224,560.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Site (Location) : Addis Ababa
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 3rd
  • Bathrooms : 2

Description

️ አስደሳች ዜና ለቤት ፈላጊዎች በአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ ውስጥ ከታላቅ የበዓል ቅናሽ ጋር ለመኖርያ ምቹ እንዲሁም ውብ በሆነው በመሀል ለቡ መብራት ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲምሲ ሪልስቴት ፡ ️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ ድርጅት ️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ ️ ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው *ዳግም በታላቅ የበዓል ቅናሽ ዋጋ ተመልሰናል!* 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡ ግንባታው  በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ ከስትድዮ እስከ ባለ4መኝታ ድረስ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት Ground water 24 Live Security System Widespread Play Ground Intercom system 5 Modern Elevators Electric Car Charging Station Stand by Generator ️Ample parking Lot GYM, Beauty Salon, Spa Prestigious Restaurant ‍‍ Nearby Community Facilities ስትድዮ 56.6ካሬ        አንድ መኝታ     77.7ካሬ     85ካሬ    90 ካሬ ሁለት መኝታ      123ካሬ, 128ካሬ      133ካሬ,134ካሬ,143ካሬ,148ካሬ     150ካሬ ,153ካሬ, 155ካሬ ሶስት መኝታ      146ካሬ, 150ካሬ, 151ካሬ,159     167 ካሬ,173ካሬ,176ካሬ,178ካሬ አራት መኝታ      177ካሬ ,180ካሬ,183ካሬ,186ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ

Share this with your friends