villa & G+1 for sale price in Ethiopia

Price : 9,340,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Site (Location) : mizan
  • Bedrooms : 3
  • Floors : Villa
  • Bathrooms : 3
  • Basement : 2 Basements

Description

በአፖርትመንት ዋጋ ቪላ እና ጂ+1 ቤት የቤተሰብዎን እና የእርሶን ስኬት እኛ ጋር ያገኛሉ ️ባንኮን የማይሰብር ፣ እፎይታን የሚሰጥ ፣ የቤት ህልሞን እውን የሚያደርግ መልካም አጋጣሚ ከከተማ ግማሽ ሰአት በማይፈጅ ቅርብ ርቀት ላይ ለመኖር ያስባሉ? ይሄን ባማረ በተፈጥሮ ውበት ተከበው ቤቴ መኖሪያዬ ሚሉትን መንደር ሲያዮ የእውነት ይደነግጣሉ ። ከአሜሪካን ኢምባሲ 10 ኪሎ ሜትር ከአዲሱ ገበያ 7 ኪሎ ሜትር ከፒያሳ 13ኪሎ ሜትር ሚዛን አትሌቶች መንደር ከኢትዮጵያ ሳተላይት ጣቢያ አጠገብ መሆናችን ተመራጭ ያደርገናል። ጠቅላላ ዋጋ 9,340,000ብር ጀምሮ 15% ቅድሚያ ክፍያ 1,400,000 ብር ጀምሮ አሁኑኑ ይደውሉ 094******* & 091*******

Share this with your friends