Apartment sales for sale & price in Ethiopia

Price : 10,941,600.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Site (Location) : Ayat
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 3

Description

~~~~~~~ አያት ሪል እስቴት አ.ማ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአፓርታማ መኖሪያ ቤቶች ላይ ታላቅ የዋጋ ማስተካከያና የቅናሽ ፓኬጆችን አድርጓል/አመቻችቷል፦ በዚህ መሰረት፦ የሙሉ ግንባታ(RF) 202,446 ብር/ካ.ሜ የነበረውን የቤቶች ዋጋ (ይሸጥ የነበረውን) በ112,217 ብር/ካ.ሜ የከፊል ግንባታ(SF) 171,396 ብር/ካ.ሜ የነበረውን የቤቶች ዋጋ (ይሸጥ የነበረውን) በ102,258 ብር/ካ.ሜ በሆነ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል!! እንዲሁም የቅናሽ ፓኬጆች ከ6.25-25% ቅናሽ አድርገናል!! ቅድመ ክፍያ 15% Note:የቤቶቹ ዋጋ ከአሁን በፊት በዶላር ይሸጥ የነበረው ከቀን 09/05/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚሸጥ ይሆናል!! ስለዚህ ውድ ደንበኞቻችን ይኸንን ዕድል ፈጥነው ይጠቀሙበት!!..... ለውብና ታላቅ የኢንቨስትመንት አማራጭ ዛሬውኑ አያትን ይምረጡ፤ይወስኑ። አያትን የሰማ ትርፋማ!! ለበለጠ መረጃ፦091*******/091******* ይደውሉ!!

Share this with your friends