DMC Luxury Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 599,000.00 ETB

Description

DMC RealEtate 091******* ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት                      ለአጭር ጊዜ  ብቻ የሚቆይ ልዩ የማስታወቂያ የቅናሽ ዋጋ !!!! ️ ለቡ መብራት በሚገኘዉ ግዙፍ በሆነዉ የመኖሪያ መንደር  65,395 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?? ️  ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት  ቅድመ ክፍያ  ከ 5% ጀምሮ  በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ  ምዝገባ ጀምረናል :: ️ የካሬ አማራጮች ስቲድዮ ባለ 1, 2 , 3 እና 4 መኝታ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኞ ክፍል: እስቶር እና ላውንደሪ ያሉአቸው ፤ ከ56.6 - 181.2 ካሬ ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል             የተንጣለለ  ሰገነት። ️ ግንባታቸዉን የምንሰራው ፈጣን እና ጠንካራ በሆነ አልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ  ። ️ በዚ ቅናሽ ዋጋ ቤት መግዛት ከፈለጉ አጭር ቀናት ብቻ ነዉ ያሎት  ስለዚህ ፈጥነዉ  የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! ለበለጠ መረጃ 091*******   https://call.whatsapp.com/voice/cyhJzo59j3xyzK8dhvULGj

Share this with your friends