ደረጃውን የጠበቀ ውብ አፓርትመንት በ ኮንዶሚንየም ዋጋ ይፍጠኑ። for sale & price in Ethiopia

Price : 9,407,740.00 ETB

Description

የተጠናቀቀ እና ግንባታ ላይ ያለ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት ደረጃውን የጠበቀ አፓርትመንት በ ኮንዶሚነም ዋጋ ለተወሰኑ ቤቶች፡ምን ይሄ ብቻ በ ብር ብቻ ሽያጭ  ዶላር ቀረ ። ያስተዉሉ ለትንሽ ቀን የሚቆይ ዕድል ነው ይፍጠኑ። ️ በጠበብቶች ለዘመናዊ ህይወት ታስቦ የተሰራ ቅንጡ አፓርትመንት ️ ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የሰው እንዲሁም የእቃ ማጓጓዣ ሊፍቶች ️ ንፁህ የከርሰ ምድር ውሀ ያለው በተጨማሪም የመጠባበቂያ ታንከር የሚገጠመለት ️ አውቶማቲክ የመጠባበቂያ ጄኔሬተሮች ያሉት ️ ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የማስታወቂያ ዋጋ 81,806 ብር / ካሬ ለበለጠ መረጃ በ+25******* ይደውሉ Whatsup ,Imo,Viber Telegram https://t.me/brjohn122721

Share this with your friends