ጃክሮስ አካባቢ price in Ethiopia

Price : 170,000,000.00 ETB

Description

G+5 አፓርትመንት ህንፃ ሽያጭ@አአ, ጃክሮስ የሚሸጥ ሙሉ ስፋት= 230 ካሬ ሜትር =>በወለል ሁለት ባለ2መኝታ ቤቶች ብቻ ያሉት =>የካሬ ስፋት 85 ካሬ ሲሆን 8 ቤቶች አሉት =>እያንዳንዳቸው ቤቶች የሰራተኛ ክፍል አላቸዉ =>የእንጀራ መጋገሪያ ቦታም ተዘጋጅቶላቸዋል =>5ኛው ወለል 170 ካሬ ባለ3 መኝታ የተሰራ =>ቆንጆ አቀማመጥ ያለዉ ዘመናዊ አፓርትመንት =>የሰፈሩ የዉስጥ መንገድ ሙሉ በሙሉ አስፓልት የተነጠፈ ይደውሉ! (ሚሸጥ ቤት:መሬት:አፓርታማ:መጋዘን ካለዎት ይደውሉ!) *** 091******* 096*******