በኢትዬጵያ ለመጀመርያ ግዜ ያስገባነው(water proof)ከ እርጥበት የሚከላከል የፍራሽ ሽፋን.... for sale and price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : New

Description

በኢትዬጵያ ለመጀመርያ ግዜ ያስገባነው(water proof)ከ እርጥበት የሚከላከል የፍራሽ ሽፋን.... 100% water proof] ምንም አይነት ውሃ ፣ ፈሳሽ ፣እርጥበት የማይልሳልፍ ሲተኙ እንደ ላስቲክ ሰውነትን የማያቃጥል የመንኮሻኮሽ ድምፅ ፤የማንሸራተት ፀባይ የሌለው ሲፈልጉ አውልቀው የሚያጥቡት ፍራሽዎን በንጽሕና ይጠብቃል ለማጽዳት ቀላል ነው የፍራሽዎን የማገልገል ዋስትናዎ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ ያግዛል። አልጋህን የበለጠ ምቹ ያደርገዋል አለርጂዎችን ወይም ሳንካዎችን ያግዳል። የፍራሽ ጥራትን ይጠብቃል ️️️️ይደውሉ ያሉበት እንልካለን Mattres size - 1.20mx2m..........3,500birr                - 1.50mx2m ...........3,700birr - 1.80mx2m ...........4,000birr               - 2m×2.2m ............4,200birr ️ 095*******  091*******