የቤትዎን ቁልፍ ይረከቡ for sale & price in Ethiopia

Price : 10,500,000.00 ETB

Description

HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ያለቁ ቤቶችን ሽያጭ ላይ ነን ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ HOSEA REAL ESTATE ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ አፓርትመንቶችን ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ 🟥 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ጂምናዝየም የልጆች መጫወቻ የልጆች ማቆያ የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ካፌ ላይብረሪ 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ወለል የመኪና ማቆምያ የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠመረጃ 094*******

Share this with your friends