እጅግ ውብ ገብተው የማይወጡበት በገርጂ ማብራት ሀይል አፓርትመንት አቅርበንሎታል for sale & price in Ethiopia

Price : 24,133,200.00 ETB

Description

ሰፋ ያለ አፓርትመንት ብገዛ ብለው እየፈለጉ ነው? በገርጂ ኔክሰስ ሆቴል ጎን ጥራት፣ ውበት፣ስፋት ያላቸው ከጊዜው ጋር የዘመኑ ተወዳጅ አፓርትመንት እየሸጥን ነው! ሁለት መኝታ 169ካሬ እና 172ካሬ ሶስት መኝታ 177፣185፣192፣194፣204ካሬ ምን ይለየናል? መሀል ከተማ ተፈላጊ ሰፈር መገኘቱ ሁሉም ቤቶች 3 መታጠቢያ፣የሰራተኛ ክፍል፣የእቃ ክፍል እና ላውንደሪ ክፍል ማካተቱ የተፈጥሮ ብርሃንና እይታ እንዲኖረው በጥንቃቄ የተገነባ በወለል አራት ቤቶች ጥራት ያለው ጥርት ያለ አፓርትመንት የከርሰ ምድር ውሃ ያለው ዘመናዊ የቆሻሻ መጣያ(Garbage shut) 2 ዘመናዊ ሊፍቶች 3 ቤዝመንት ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች 3 ሜትር የወለል ከፍታ ያለው ሞገስ ያለው ቤት በ 3 በኩል መንገድ የያዘ ግሩም እይታ ሆቴል፣ሱፐር ማርኬት፣ካፌ ሬስቶራንት፣ት/ቤት፣ሆስፒታል፣ጂም ወዘተ በቅርበት ላይ መገኘታቸው 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ዋጋችን በ full finished 2565$ ቅድመ ክፍያ 20% የማስረከብያ ጊዜ 2 ዓመት ለበለጠ መረጃ 095******* 097*******