Hainoteko Germany Watch 4 Pro for sale & price in Ethiopia

Price : 7,700.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

Hainoteko Germany Watch 4 Pro
️High quality 
የልብ ምትን ይለካል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
የራሱ አላርም አለው 
ከስልክ ጋ  በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
የራሱ ስፒከር ያለው ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ 
BATTERYw ከ2-4 ቀን ድረስ ሚቆይ( based on your usage)
ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር
Price :- 7700 Birr