duplex apartment for sell for sale & price in Ethiopia

Price : 21,375,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Duplex
  • Site (Location) : መገናኛ
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 3rd
  • Bathrooms : 3

Description

ከ WF REALESTATE  በቦሌ/መገናኛ 24  የሚገኝ ዱፕሌክስ(duplex) G+1  አፓርትመንት በሽያጭ ላይ... በአይነቱ ልዩ የሆነው አፓርትመንታችን ሙሉ በሙሉ G+1 dUPLEX ሲሆን በወለል ሁለት ቤቶች ብቻ ይገኙበታል።   Design 2B+G+14        በልዩ የማስታወቂያ ሽያጭ በካሬ 95,000 ብርር ብቻ    225 ካሬ ( አጠቃላይ ዋጋ== 21,375,000  ብርር ቅድመ ክፍያ 15%== 3,206,250 ብር) ቀሪ ክፍያዎን በሦስት ዓመት ጊዜ በግንባታ ሂደት መሠረት ይከፍላሉ። አፓርትመንታችን ሳሎንና መመገቢያ ክፍል : ሁለት ኪችን( ባህላዊና ዘመናዊ) :  ሦስት መኝታ ና መልበሻ ክፍል , ሦስት መታጠቢያ, ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ, ላውንደሪ ክፍል እና ሶስት በረንዳ አለው።

Share this with your friends