house in addis for sale & price in Ethiopia

Price : 88,000.00 ETB

Description

ከ 5- 25% የበአል ቅናሽ ከ DMC Real Estate ስቲድዮ 56 ካሬ በ 599 ሺ ብር(10%) ባለ 1 መኝታ 77 ካሬ 819 ሺ ብር(10%) ባለ 2 መኝታ 123 ካሬ ጀምሮ ባለ 3 መኝታ 147 ካሬ ጀምሮ እንዲሁም እስከ ባለ 4 መኝታ 186 ካሬ ድረስ ቤቶቹ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር ከነጻ የመኪና ማቆሚያ ጋር ቤቶን ይረከባሉ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሱቅ ከ29 ከሬ ጀምሮ በ25% ቅድመ ክፍያ ሰፊ ኮምፓውንድ የተሟላ ኣገልግሎት ያለው 5 ዘመናዊ ሊፍቶችን የያዘ በካሬ ከ 88,000-105,000 በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በመሸጥ ላይ ነን የከርሰ ምድር ውሃ የ24 ሰዓት የካሜራ ጥበቃ ሰፊ የመጫወቻ ስፍራ የስልክና የኢንተርኔት መስመር የተዘረጋለት 4 ዘመናዊ አሳንሰሮች የተገጠሙለት የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት ጀነሬተር ያለው ️ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ጋር ጂም:የውበት ሳሎን እና ሬስቶራንቶችን የያዘ ‍‍ ለመኖሪያ ምቹ በሆነ አካባቢ የተገነባ እና በአቅራቢያው አስፈላጊ አቅርቦቶችን የሚያገኙበት በዘመናዊ Aluminum Formwork Construction የግንባታ ጥበብ የሚገነባ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 092*******p

Share this with your friends