palm for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000,000.00 ETB

Description

በመሀል ከተማ ቦሌ ደምበል ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት በድንቅ ዲዛይን ግንባታ ጀምረን በማስታወቂያ ዋጋ ሽያጭ ጀምረናል! በሕንፃው ላይ የተካተቱ #አራት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች #አውቶማቲክ ጀነሬተር #የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች (4 ቤዝመንት) #ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shut) #የከርሰ ምድር ውሀ #ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል  ሰገነት መኝታና የካሬ ስፋት ባለ አንድ መኝታ: 70.85ካሬ                          73.94ካሬ ባለ ሁለት: 109.82፣ 122፣126፣ 134፣137፣140.93 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ =166.55ካሬ #40% የባንክ ብድር የተመቻቸለት       ቅድመ ክፍያ: 15% መረከቢያ ጊዜ: 3 አመት +25*******

Share this with your friends