apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 1,762.00 USD

Description

GET-AS REALESTATE በ መሀል ሰሚት ◎ በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ109 ካ.ሜ እስከ 147 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት ◎ የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት 🧘‍️️ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ ◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ◎ በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ◎ *በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 4 ቤዝመንቶች ያሉት።   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው ◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል። ◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ⏰ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር 091******* ይደውሉ

Share this with your friends