በቤተል ወይራ ሰፈር የሚሸጥ አፓርታማ for sale & price in Ethiopia

Price : 7,900,000.00 ETB

Description

በቤተል ወይራ ሰፈር! የማይታመን ውበት፣ የማይታመን ዋጋ! እንኳን ወደ ተንጣለለው ሪል እስቴት መንደራችን በደህና መጡ፣ 4000 ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ሰላማዊ አካባቢ የመኖር ህልምዎ እውን የሚሆንበት! የትም የማያገኙት የመረጋጋት መናኸሪያ! ሰፊ እና የሚያምር አፓርታማዎች የእኛ ዘመናዊ አፓርታማዎች ምቾት እና ውብ የአኗኗር ዘይቤ ለማቅረብ የተነደፉ ናቸው፤ ሰፊ ግቢ አራት ውብ ህንፃዎች፣ 1B+G+10+T ከ107.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ጀምሮ በ15% ብቻ ቅድመ ክፍያ የከርሰ ምድር ውሃ አረንጓዴ ስፍራ ያለው ወጣት ባለሙያ ይሁኑ አልያም ቤተሰብ ወይም ጡረተኛ የተረጋጋ ማፈግፈግ ከፈለጉ እኛ ለእርስዎ ፍጹም የመኖሪያ ቦታ አለን። ባንኮን በማይሰብር ዋጋ በሁለት አመት ተረክበው ኪራይ ደና ሰንብት ምቹ ቦታ ለመሀል ከተማ በቅርበት የሚገኝ፣ የከተማ ምቾት እና ድምቀት ያላቸው የገበያ፣ የመመገቢያ እና የመዝናኛ አማራጮች በብዛት ያሉበት መገኛ +25******* በካሬ  73,000ብር

Share this with your friends