የግዙፉ አያት አክሲዮን ሽያጭ Ayat Share Sales ! « for sale & price in Ethiopia

Price : 1,050,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

 
 
 
 
 
ሊያመልጥዎት የማይገባ የኢንቨስትመንት አማራጭ!
 
በኢትዮጵያ ሪልስቴት ዘርፍ ፋና ወጊው እና የብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው የ አያት ሪልስቴት እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዙ እድል ሰጥቷል!
 
አያት በተከታታይ አመታት ከፍተኛ የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል።( በ 2013 ዓ.ም 31.4% በ 2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች ያከፋፈለ ትርፋማ ተቋም ነው።)
 
የአክሲዮን ግዥ ዝርዝር መግለጫ፡
 
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
 
አንድ አዲስ ባለ አክሲዮን መግዛት የሚችለው ትንሹ የአክሲዮን ብዛት 2,500 አክሲዮኖች፤ ( የ 250,000 ብር አክሲዮን)
 
5% የአገልግሎት ክፍያ
 
40% አክሲዮኑን ሲገዙ የሚከፈል ሆኖ ቀሪው 60% በ ሦሥት ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈል
 
ከ 250,000 በላይ የትኛውንም አቅምዎ የፈቀደውን መግዛት ይቻላል።
 
ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን!
 
091******* / 094*******
 
ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!
 
https://www.facebook.com/abayaxionmarket
 
https://t.me/abayaxionmarket
 
https://abaystock.com/
 
https://www.youtube.com/@abaystockmarket
 
https://www.linkedin.com/company/abaystock
 
https://www.tiktok.com/@abay_stock
 
#አያት #ዞሮ_መግቢያዬ #ሪልስቴት #Ayat #realestate #investment #finance